ባሩክ ስፒኖዛFrom Wikipedia, the free encyclopedia ባሩክ ስፒኖዛ (ህዳር 24፣ 1632 – የካቲት 21፣ 1677) የደች ፈላስፋ ሲሆን አመጣጡም ከፖርቱጋል አይሁድ ቤተሰብ ነበር። ባሩክ ከ17ኛው ክፍለ ዘመን ታላላቅ የምክኑያዊነት ፈላስፋወች አንዱ እንደሆነ ስምምነት አለ። ሌሎች የዘመኑ ምክኑይዊነት አራማጆች ሌብኒዝ እና ደካርት ይጠቀሳሉ። ባሩክ ስፒኖዛ
ባሩክ ስፒኖዛ (ህዳር 24፣ 1632 – የካቲት 21፣ 1677) የደች ፈላስፋ ሲሆን አመጣጡም ከፖርቱጋል አይሁድ ቤተሰብ ነበር። ባሩክ ከ17ኛው ክፍለ ዘመን ታላላቅ የምክኑያዊነት ፈላስፋወች አንዱ እንደሆነ ስምምነት አለ። ሌሎች የዘመኑ ምክኑይዊነት አራማጆች ሌብኒዝ እና ደካርት ይጠቀሳሉ። ባሩክ ስፒኖዛ