ስካንዲናቪያFrom Wikipedia, the free encyclopedia ስካንዲናቪያ በስሜን አውሮጳ የሚገኝ አውራጃ ሲሆን ስሙ የመጣ ከስካንዲናቪያ ልሳነ ምድር ነው። አብዛኛው ጊዜ «ስካንዲናቪያ» ማለት ዴንማርክ፣ ኖርዌና ስዊደን አገራት ብቻ ነው። አንዳንዴ ግን አይስላንድ፣ ፊንላንድና ፋሮ ደሴቶች ይጨመራሉ።
ስካንዲናቪያ በስሜን አውሮጳ የሚገኝ አውራጃ ሲሆን ስሙ የመጣ ከስካንዲናቪያ ልሳነ ምድር ነው። አብዛኛው ጊዜ «ስካንዲናቪያ» ማለት ዴንማርክ፣ ኖርዌና ስዊደን አገራት ብቻ ነው። አንዳንዴ ግን አይስላንድ፣ ፊንላንድና ፋሮ ደሴቶች ይጨመራሉ።