ስቫልባር
From Wikipedia, the free encyclopedia
ስቫልባር (ኖርዌይኛ፦ Svalbard /ስቫልባ/) የኖርዌ ደሴቶች ግዛት ነው። 2,642 ያህል ሰዎች ይኖሩበታል፣ የማናቸውም አገር ዜጋ ያለ ምንም ቪዛ በስቫልባር መኖርም ይፈቀዳል። ከነዚህም መካከል 439 ከሩስያ ወይም ዑክራይና፣ 10 ከፖላንድና 322 ከሌሎች አገራት በተለይም ከታይላንድ፣ ስዊድን፣ ዴንማርክ፣ ኢራንና ጀርመን ተገኙ።
- (ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)