ስሜን ሳሚኛFrom Wikipedia, the free encyclopedia ስሜን ሳሚኛ (davvisámegiella) በኖርዌ ስዊድንና ፊንላንድ የሚናገር ቋንቋ ነው። ከ15,000 እስከ 25,000 ሰዎች ይችሉታል። የሚጻፈው በላቲን ፊደል ነው። ስሜን ሳሚኛ በዚህ ካርታ ቁ. #5 ነው።
ስሜን ሳሚኛ (davvisámegiella) በኖርዌ ስዊድንና ፊንላንድ የሚናገር ቋንቋ ነው። ከ15,000 እስከ 25,000 ሰዎች ይችሉታል። የሚጻፈው በላቲን ፊደል ነው። ስሜን ሳሚኛ በዚህ ካርታ ቁ. #5 ነው።