ሴግሬ ወንዝ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሴግሬ ወንዝ (እስፓንኛ፦ Segre) በእስፓንያ ውስጥ የሚገኝ ወንዝ ነው። ለኤብሮ ወንዝ ጥገኛ ወንዝ ነው። በሮማይስጥ ዘንድ ወንዙ ሲኮሪስ ይባል ነበር።
Quick Facts ሴግሬ ወንዝ ...
ሴግሬ ወንዝ | |
---|---|
| |
መነሻ | ፒሬኔ ተራሮች |
መድረሻ | ኤብሮ ወንዝ |
ተፋሰስ ሀገራት | ስፔን፣ አንዶራ |
ርዝመት | 265 ኪ/ሜ (565 ማይል) |
የምንጭ ከፍታ | 2400 ሜ |
አማካይ ፍሳሽ መጠን | መካከለኛ : 100 m³/s |
የተፋሰስ አካባቢ ስፋት | 22,579 km² |
Close