ሲፊዌ ሻባላላ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሲፊዌ ሻባላላ ደቡብ አፍሪካዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ነው። በአሁኑ ጊዜ ለካይዘር ቺፍስ ይጫወታል።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
Quick Facts ሲፊዌ ሻባላላ ...
ሲፊዌ ሻባላላ |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ሎረንስ ሲፊዌ ሻባላላ | ||
የትውልድ ቀን | መስከረም ፲፭ ቀን ፲፱፻፸፯ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ፊሪ፣ ሳዌቶ፣ ደቡብ አፍሪካ | ||
ቁመት | 170 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | ግራ ክንፍ | ||
የወጣት ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
1990 እ.ኤ.አ. - ? | ፊሪ አርሴናል | ||
? - 1998 እ.ኤ.አ. | ፊሪ ሙቨርስ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
2003 - 2004 እ.ኤ.አ. | አሌክሳንድራ ዩናይትድ | 26 | (7) |
2004 - 2007 እ.ኤ.አ. | ፍሪ ስቴት ስታርስ | 64 | (13) |
ከ2007 እ.ኤ.አ. | ካይዘር ቺፍስ | 94 | (19) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
ከ2006 እ.ኤ.አ. | ደቡብ አፍሪካ | 57 | (7) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ መጋቢት ፲፯ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
Close