ሰማያዊ አረንጓዴአማ ዋቅላሚዎች
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሰማያዊ-አረንጓዴአማ ዋቅላሚዎች ወይም ሲያኖባክቴርያዎች በብርሃን አስተጻምር አማካኝነት የራሳቸውን ምግብ ማምረት የሚችሉ ግራም-ኔጌቲቭ ባክቴርያዎች ናቸው። [1]
- Sinha RP, Häder DP (2008). "UV-protectants in cyanobacteria" (PDF). Plant Science. 174 (3): 278–289. doi:10.1016/j.plantsci.2007.12.004. Archived from the original (PDF) on 15 April 2021.