ራፋኤል ማርኬዝ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ራፋኤል ማርኬዝ ሜክሲካዊ እግር ኳስ ተጫዋች ሲሆን ለኒው ዮርክ ሬድ ቡልስ ይጫወታል።
(ይህ ስለ ስፖርት ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
Quick Facts ራፋኤል ማርኬዝ ...
ራፋኤል ማርኬዝ |
|||
---|---|---|---|
ሙሉ ስም | ራፋኤል ማርኬዝ አልቫሬዝ | ||
የትውልድ ቀን | የካቲት ፮ ቀን ፲፱፻፸፩ ዓ.ም. | ||
የትውልድ ቦታ | ዛሞራ፣ ሚቾአሳን፣ ሜክሲኮ | ||
ቁመት | 184 ሳ.ሜ. | ||
የጨዋታ ቦታ | ተከላካይ | ||
ፕሮፌሽናል ክለቦች | |||
ዓመታት | ክለብ | ጨዋታ | ጎሎች |
አትላስ ክለብ (ወጣት) | |||
1996-1999 እ.ኤ.አ. | አትላስ ክለብ | 77 | (6) |
1999-2003 እ.ኤ.አ. | ሞናኮ | 87 | (5) |
2003-2010 እ.ኤ.አ. | ባርሴሎና | 163 | (9) |
ከ2010 እ.ኤ.አ. | ኒው ዮርክ ሬድ ቡልስ | 15 | (1) |
ብሔራዊ ቡድን | |||
1999 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ (ከ20 በታች) | 4 | (2) |
ከ1997 እ.ኤ.አ. | ሜክሲኮ | 100 | (11) |
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ሚያዚያ ፲፫ ቀን ፳፻፫ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ ጳጉሜን ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው። |
Close