ሞጆ
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሞጆ በኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክልል ከተማ ሲሆን በምስራቅ ሸዋ ዞንና በሉሜ ወረዳ ይገኛል። በ1998 ማዕከላዊ የስታትስቲክስ ባለስልጣን እንደተመነው የ39,316 ሰው መኖሪያ ሲሆን ከነሱም 19,278 ወንዶችና 20,038 ሴቶች ይገኙበታል።[1]
በሌላ ገለልተኛ ትምና ደግሞ የ34,411 ሰው መኖሪያ ተደርጎ ተገምቷል። የከተማው አቀማመጥ በ8°36′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°07′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ነው።[2] ሞጆ ከተማ ከአደዲሰስ አበበባ 60 ኪሎ ሜትር እርቀት ላይ ትገኛለች