ምዕራባዊ አውሮፓFrom Wikipedia, the free encyclopedia ምዕራብ አውሮፓ በጠቅላላ የአውሮፓ ምዕራባዊ ክፍሎች ሲሆን፣ አንድ የተወሰነ ትርጒም የለውም። ምዕራብ አውሮፓ በተመድ ዘንድ፦ ክፍት ሰማያዊ ምዕራብ አውሮፓ በሲ አይ ኤ (አሜሪካዊ ድርጅት) መረጃ ብዙ ጊዜ በተግባር «ምዕራብ አውሮፓ» ከሚባሉት አገራት መሃል፦ ኦስትሪያ፣ ቤልጅግ፣ ዴንማርክ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ አይስላንድ፣ አይርላንድ፣ ጣልያን፣ ሉክሳምቡርግ፣ ሆላንድ፣ ኖርዌ፣ ፖርቱጋል፣ እስፓንያ፣ ስዊድን፣ ስዊዘርላንድና ዩናይትድ ኪንግደም ይጠቀሳሉ።
ምዕራብ አውሮፓ በጠቅላላ የአውሮፓ ምዕራባዊ ክፍሎች ሲሆን፣ አንድ የተወሰነ ትርጒም የለውም። ምዕራብ አውሮፓ በተመድ ዘንድ፦ ክፍት ሰማያዊ ምዕራብ አውሮፓ በሲ አይ ኤ (አሜሪካዊ ድርጅት) መረጃ ብዙ ጊዜ በተግባር «ምዕራብ አውሮፓ» ከሚባሉት አገራት መሃል፦ ኦስትሪያ፣ ቤልጅግ፣ ዴንማርክ፣ ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ አይስላንድ፣ አይርላንድ፣ ጣልያን፣ ሉክሳምቡርግ፣ ሆላንድ፣ ኖርዌ፣ ፖርቱጋል፣ እስፓንያ፣ ስዊድን፣ ስዊዘርላንድና ዩናይትድ ኪንግደም ይጠቀሳሉ።