ሚስያFrom Wikipedia, the free encyclopedia ሚስያ (ግሪክኛ፡- Μυσία /ሚውሲያ/) በጥንት ስሜን-ምዕራብ አናቶሊያ (የአሁኑ ቱርክ አገር) የተገኘ አውራጃ ነበረ። ሚስያ በስሜን-ምዕራብ አናቶሊያ በኤጊያን ባህር ላይ የነበረችው አዮሊስ አውራጃ ደግሞ በጥንት የሚስያ ክፍል ተባለች። (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)
ሚስያ (ግሪክኛ፡- Μυσία /ሚውሲያ/) በጥንት ስሜን-ምዕራብ አናቶሊያ (የአሁኑ ቱርክ አገር) የተገኘ አውራጃ ነበረ። ሚስያ በስሜን-ምዕራብ አናቶሊያ በኤጊያን ባህር ላይ የነበረችው አዮሊስ አውራጃ ደግሞ በጥንት የሚስያ ክፍል ተባለች። (ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ!)