መቅደላFrom Wikipedia, the free encyclopedia መቅደላ ወይም በአሁኑ ስሙ አምባ ማርያም የሚባለው አምባ፣ ወሎ ውስጥ የሚገኝ በአጼ ቴወድሮስ ዘመን ለዋና ከተማነት ታጭቶ በመካከሉ በእንግሊዞች ጦርነት ወቅት የተቃጠለ ከተማ ነው። በአሁኑ ወቅት በአካባቢው 1899 ሰወች ይኖራሉ። Quick Facts አምባ ማርያም በአጼ ቴወድሮስ ዘነብ ምቅደላ ላይ ቤተመንግስታቸው፣ 1868 ዓ.ም. ከፍታ 2706 የሕዝብ ብዛት • አጠቃላይ 1899 አምባ ማርያም 11°12′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°17′ ምሥራቅ ኬንትሮስ Close
መቅደላ ወይም በአሁኑ ስሙ አምባ ማርያም የሚባለው አምባ፣ ወሎ ውስጥ የሚገኝ በአጼ ቴወድሮስ ዘመን ለዋና ከተማነት ታጭቶ በመካከሉ በእንግሊዞች ጦርነት ወቅት የተቃጠለ ከተማ ነው። በአሁኑ ወቅት በአካባቢው 1899 ሰወች ይኖራሉ። Quick Facts አምባ ማርያም በአጼ ቴወድሮስ ዘነብ ምቅደላ ላይ ቤተመንግስታቸው፣ 1868 ዓ.ም. ከፍታ 2706 የሕዝብ ብዛት • አጠቃላይ 1899 አምባ ማርያም 11°12′ ሰሜን ኬክሮስ እና 39°17′ ምሥራቅ ኬንትሮስ Close