መራንኽሬ 6 መንቱሆተፕ
From Wikipedia, the free encyclopedia
መራንኽሬ 6 መንቱሆተፕ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን (16ኛው ሥርወ መንግሥት) ምናልባት 1593 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ።
==
Quick Facts ግዛት, ቀዳሚ ...
መራንኽሬ 6 መንቱሆተፕ | |
---|---|
መራንኽሬ መንቱሆተፕ | |
የግብጽ ፈርዖን | |
ግዛት | 1593 ዓክልበ. ግ. |
ቀዳሚ | ሞንተምሳፍ ? |
ተከታይ | 4 ሰኑስረት |
ሥርወ-መንግሥት | 16ኛው ሥርወ መንግሥት |
Close
==
ስሙ የሚታወቅ ከሁለት ሐውልቶች ብቻ ነው። ብዙ «መንቱሆተፕ» የተባሉት ፈርዖኖች ስለ ነበሩ ሌላ «መንቱሆተፕ» የሚል ሳጥን እርግጥኛ አይደለም።
በቶሪኖ ቀኖና ዝርዝር ላይ ከሰኸምሬ ሸድዋሰት ቀጥሎ አምስት የፈርዖን ስሞች ጠፍተዋል። በአቶ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ መራንኽሬ በነዚህ አምስት መካከል ነበሩ።
ቀዳሚው ሞንተምሳፍ |
የግብፅ (ጤቤስ) ፈርዖን 1593 ዓክልበ. ግድም |
ተከታይ 4 ሰኑስረት |