መለጠፊያ:ፊት ገጽ 1From Wikipedia, the free encyclopedia ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት። ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት። ቀይር ፲፯፻፷፰ ዓ/ም - አባ ፍራንሲስኮ ፓላው የተባለ የካቶሊክ ሚሲዮናዊ እና መቶ-ዓለቃ ሆሴ ዮአኪን ሞራጋ የተባሉ የእስፓኝ አቅኚዎች የዛሬዋ ሳን ፍራንሲስኮ ከተማ በተቆረቆረችበት ሥፍራ ላይ የሚሲዮናዊ ቤት አቆሙ። ፲፱፻፴፮ ዓ/ም - አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ በተወለዱ በ፸፪ ዓመታቸው በዚህ ዕለት አርፈው ደብረ ሊባኖስ ተቀበሩ። ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - በፊት የኢጣልያ ቅኝ ግዛት የነበረችው ሶማሊያ በዚህ ዕለት ነጻነቷን አገኘች። ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - ጋና በዚህ ዕለት ሪፑብሊክ ስትሆን ክዋሜ ንክሩማ ፕሬዚደንት ተብለው ንግሥት ኤልሣቤጥ (ዳግማዊት)ን በመተካት የአገሪቱ ርዕሰ-ብሔር ሆኑ። ፲፱፻፶፬ ዓ/ም - ሩዋንዳና ቡሩንዲ ከበልጅግ ነጻነታቸውን አገኙ። ታሪክ በየዘመኑ የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች። የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች። ቀይር መጨረሻ የቀረቡ 3 ትኩስ መጣጥፎች ልዩ:NewPages/5 አዳዲስ ጽሑፎች ሙሉ ዝርዝር
ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት። ታሪክ፡በዛሬው፡ዕለት። ቀይር ፲፯፻፷፰ ዓ/ም - አባ ፍራንሲስኮ ፓላው የተባለ የካቶሊክ ሚሲዮናዊ እና መቶ-ዓለቃ ሆሴ ዮአኪን ሞራጋ የተባሉ የእስፓኝ አቅኚዎች የዛሬዋ ሳን ፍራንሲስኮ ከተማ በተቆረቆረችበት ሥፍራ ላይ የሚሲዮናዊ ቤት አቆሙ። ፲፱፻፴፮ ዓ/ም - አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ በተወለዱ በ፸፪ ዓመታቸው በዚህ ዕለት አርፈው ደብረ ሊባኖስ ተቀበሩ። ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - በፊት የኢጣልያ ቅኝ ግዛት የነበረችው ሶማሊያ በዚህ ዕለት ነጻነቷን አገኘች። ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - ጋና በዚህ ዕለት ሪፑብሊክ ስትሆን ክዋሜ ንክሩማ ፕሬዚደንት ተብለው ንግሥት ኤልሣቤጥ (ዳግማዊት)ን በመተካት የአገሪቱ ርዕሰ-ብሔር ሆኑ። ፲፱፻፶፬ ዓ/ም - ሩዋንዳና ቡሩንዲ ከበልጅግ ነጻነታቸውን አገኙ። ታሪክ በየዘመኑ የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች። የዕለቱ፡ምርጥ፡ምስልና፡አዳዲስ፡ጽሑፎች። ቀይር መጨረሻ የቀረቡ 3 ትኩስ መጣጥፎች ልዩ:NewPages/5 አዳዲስ ጽሑፎች ሙሉ ዝርዝር