ሌባFrom Wikipedia, the free encyclopedia ሌብነት የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ እንደሚተረጉመው ህገ-ወጥ በሆነ መንገድ የሌላ ሠውን ንብረት ያለባለቤቱ ፍቃድ መውሰድ ነው። በተለምዶ ግን ሌብነትን ከማምታታት፣ ማችበርበር እና ሌሎች ድርጊቶች ጋር ያመሳስሉታል። በዚህ ተግባር ላይ የተሰማሩ ሰዎች ሌባ እየተባሉ ይጠራሉ። ተግባሩ እድሜ፣ ፆታ የትምህርት ደረጃን የማይጠይቅ ነው። Paul-Charles Chocarne-Moreau, The Cunning Thief, 1931
ሌብነት የወንጀለኛ መቅጫ ሕግ እንደሚተረጉመው ህገ-ወጥ በሆነ መንገድ የሌላ ሠውን ንብረት ያለባለቤቱ ፍቃድ መውሰድ ነው። በተለምዶ ግን ሌብነትን ከማምታታት፣ ማችበርበር እና ሌሎች ድርጊቶች ጋር ያመሳስሉታል። በዚህ ተግባር ላይ የተሰማሩ ሰዎች ሌባ እየተባሉ ይጠራሉ። ተግባሩ እድሜ፣ ፆታ የትምህርት ደረጃን የማይጠይቅ ነው። Paul-Charles Chocarne-Moreau, The Cunning Thief, 1931